የተሰናከለው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ድርድር | ዓለም | DW | 27.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የተሰናከለው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ድርድር

እአአ ከ 1967 ዓም እሥራኤል የያዘችው የምዕራብ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ የእሥራኤል እና የዮርዳኖስን የግዛት ክልል የሚለይ ወሰን ሆኖ ከመታወቁ በተጨማሪ የእሥራኤል የመከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ የጦር ሠፈርም ሆኖ ያገለግላል።

default

ከሐምሌ 2013 ዓም እስከ ሚያዝያ 29፣ 2014 ዓም ለዘጠኝ ወራት ያህል በእሥራኤል መንግሥት እና በፍልሥጤማውያን መስተዳድር ተወካዮች መካከል በተካሄደው እና የተጠበቀውን ውጤት ሳያስገኝ የሰላም ድርድር መግባባታ ላይ ካልተደረሰባቸው የሠፈራ ግንባታን ከመሳሰሉት አካራካሪ ነጥቦች መካከል የዮርዳኖስ ወንቅ ሸለቆ ይዞታም ጉዳይ አሁንም አንዱ እንደሆነ ይገኛል።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic