የተራቀቀው የሳውዲ አረቢያ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርስቲ | ዓለም | DW | 29.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተራቀቀው የሳውዲ አረቢያ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርስቲ

ሳውዲ አረቢያ ውስጥ አንድ በዓይነቱ የተለየ የተራቀቀ የሳይንስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ተመርቋል ።

default

በሀገሪቱ ንጉስ አብዱላ የተሰየመው ይኽው ዩኒቨርስቲ ከተለያዩ ሐገራት የተውጣጡ 70 ፕሮፌሰሮች ያሉት ሲሆን ከ 61 አገራት የመጡ 800 የውጭ ሀገር ተማሪዎችንም ተቀብሏል ። ከዩኒቨርስቲው ዋነኛ ዓላማዎች አንድ የሳውዲ አረቢያ ሳይንቲስቶችን ማፍራት ቢሆንም አሁን የመማር ዕድሉን ያገኙት የሳውዲ አረቢያ ዜጎች ግን አስራ አምስት በመቶው ብቻ ናቸው ። ዩኒቨርስቲው ከሌሌች የሳውዲ አረቢያ ዩኒቨርስቲዎች በተለየ ሴቶችና ወንዶች በአንድ ላይ የሚማሩበት በመሆኑም ይለያል ። ነብዩ ሲራክ ከጀዳ ዝርዝሩን ልኮልናል

ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ