የተረሳው የላምፔዱዛ የስደተኞች መጠለያ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የተረሳው የላምፔዱዛ የስደተኞች መጠለያ

የደቡብ ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ ከመዲናይቱ ከሮም ይልቅ ለሰሜን አፍሪቃ አገራት ትቀርባለች ።

epa02682632 Migrants protest at the migrant reception centre holding around 1,000 Tunisians on Lampedusa, southern Italy on 11 April 2011. Part of the centre was in flames following a protest by Tunisian migrants at plans to repatriate them. Reports state that some 23,000 mostly Tunisian nationals have made their way to Italy since a January 2011 uprising in their country, mostly to the overburdened island of Lampedusa. EPA/ETTORE FERRARI

 ደሴቲቱ ከቱኒዝያው አብዮት እና ከሊቢያው ጦርነት በኋላ የበርካታ ስደተኞች መጉሪፊያ ነበረች ። በአረቡ ዓለም ህዝባዊ ንቅናቄና በጦርነት ምክንያት መኖሪያቸውን ለቀው በአሰቃቂየጀልባ ጉዞ እዚህች ደሴት የደረሱ ስደተኞች የሚገጥማቸው ችግር የቀደመውንም ሆነ የአሁኑን የኢጣልያ መንግሥት እያስወቀሰ ነው ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን የኢጣልያ መንግሥት ትኩረት የነፈገውን የላምፔዱዛ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ሁኔታ ይመለከታል ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic