የተማሪዎች እና ትምህርት ጥራት | ኢትዮጵያ | DW | 04.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የተማሪዎች እና ትምህርት ጥራት

በአብዛኛዉ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች ለዕረፍት ይዘጋሉ። ሰሞኑን ታዲያ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ2008 የትምህርት ዘመን አብቅቶ የወላጆች ቀን በዓላቸዉን እያከበሩ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33

ተማሪዎች እና ትምህር

የተሻለ ትዉልድ ለመገንባት ትምህርት እና ተማሪን አገናኝቶ በመማር ማስተማሩ ሂደት ዉጤታማ ሥራ መሥራትን ይጠይቃል። ወደመቀሌ ተጉዞ የነበረዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሚደገፍ አንድ ፕሮጀክት ከመቀሌ ዉጭ በሚገኙ ሰባት ትምህርት ቤቶች የተሻለ የትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ክትትልን አስመልክቶ የሚያከናዉነዉ ተግባር፤ ተማሪዎች ጥሩ ዉጤት እንዲኖራቸዉ እንዳደረገ በላከልን ዘገባ ዘርዝሯል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic