የተመ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ጉብኝት  | ዓለም | DW | 03.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የተመ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ጉብኝት 

የተመድ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ከኢትዮጵያ መንግሥት ተደርጎላቸዋል በተባለዉ ግብዣ መሠረት ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ቀናት ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተገለፀ። የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነሩ በቆይታቸዉ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ ይነጋገራሉ

ጉብኝታቸዉን አስመልክቶ የተቋሙ ቃል አቀባይ ለዶይቼ ቬለ እንዳስታወቁት ባለስልጣኑ የተቃዋሚ መሪዎችንና የመንግሥት ባለስልጣናትን አግኝተዉ ያነጋግራሉ። የዚህን ጉብኝት አላማ አስመልክቶ ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የሰብዓዊ መብትና የዓለም አቀፍ መብት መምህር በበኩላቸዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣናት፤ ተጠያቂነትን ለማስፈን በራሳችን መንገድ አጥርተን የሞተዉን ሰዉ ቁጥር ዘገባ አቅርበናል ለዘገባችን እዉቅና ስጡልን ለማለት ያሰቡበት ግብዣ ነዉ ይላሉ። ዝርዝሩን የዋሽንገተኑ ወኪላችን ልኮልናል።    


መክብብ ሸዋ

አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ 

Audios and videos on the topic