የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ጉባዔ በሮም | ዓለም | DW | 16.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ጉባዔ በሮም

የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ፋኦ ዛሬ ዋና ጽህፈት ቤቱ በሚገኝበት በሮም ኢጣልያ የሶስት ቀናት ዓቢይ ጉባኤ ጀመረ።

default

የፋዖ ዋና ጸሀፊ ዣክ ዲዩፍ

ወደ ስድሳ የሚጠጉ ርዕሳነ ብሄርና መራህያነ መንግስት የተሳተፉበት ይኸው ፋኦ የጠራው ዓቢይ ጉባዔ በዓለም በረሀብ የሚሰቃየው ሰው ቁጥር ወደ አንድ ሚልያርድ ከፍ ያለበትን ሁኔታ መንስዔ በማድረግ ፡ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚቻልበትን ዘዴ ማስገኘት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ይመክራል።

ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ