የተመድ ጥናታዊ ዘገባ | ኢትዮጵያ | DW | 11.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተመድ ጥናታዊ ዘገባ

የተመድ በዓለም ዙሪያ ላለፉት 10ዓመታት የታየዉ እድገት ድህነትን መቀነስ እንዳላስቻለ አመለከተ።

default

ድህነት በኮሶቮ ሲገለፅ

በሃብታምና በድሃዉ የኅብረተሰብ ክፍል መካከል ያለዉ ክፍተት መስፋቱንም ጠቁሟል። ድርጅቱ ይህን ያስታወቀዉ በዓለማችን ያለዉን ድህነትና የርሃብ ሁኔታ የሚመለከተዉን ጥናታዊ ዘገባ ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ወቅት ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ