የተመድ ጉባኤና የአፍሪቃ ድምጽ | ዓለም | DW | 25.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተመድ ጉባኤና የአፍሪቃ ድምጽ

የወቅቱ የአለም አቀፍ የኢኮነሚ ድቀት የአፍሪቃን የልማት ግብ ያደናቀፈ መሆኑ የአፍሪቃ መሪዎች ገለጹ።

default

የደቡብ አፍሪቃዉ ጃኮብ ዙማ

መሪዎቹ ትናንት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር የአለም የንግድ እንቅስቃሴ መመጣጠን እንደሚገባዉ አሳስበዋል። ዝርዝሩን

አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች