የተመድ የፀረ ረሀብ ትግል ዘገባ | ዓለም | DW | 02.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተመድ የፀረ ረሀብ ትግል ዘገባ

የተመድ እአአ በ 2015 ዓም በዓለም ድህነትን እና የረሀብተኛውን ቁጥር በግማሽ ለመቀነስ ያወጣው ዕቅድ ገሀድ ሊሆን እንደማይችል ትናንት በሮም ኢጣልያ የወጣው የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ፋኦ ዘገባ አስታወቀ።

በዘገባው መሠረት፣ የረሀብተኛው ቁጥር ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በ26 ሚልዮን ቢቀንስም፣ ችግሩ በተለይ በአዳጊዎቹ የአፍሪቃና የደቡብ እሥያ ሀገራት አሳሳቢ ነው።

ማርኩስ ሊውቴከ

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic