የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት እና ሶማልያ | ኢትዮጵያ | DW | 22.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት እና ሶማልያ

የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት በሶማልያ ጉዳይ ላይ ድጋፍ ከመስጠት እና የመፍትሄ ሃሳብን ከመጠቆም ባለፈ ጫና ማሳደር እንደማይችል ገለፀ።

default

ድርጅቱ በሶማልያ ለተሰማራዉ የአፍሪቃ ልዑክ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ እየጠየቀ ሲሆን የችግሩ መፍትሄ ያለዉ የጉዳዪ ባለቤት በሆኑት በሶማልያዉያን ዘንድ መሆኑን ጠቁሞአል።

አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ