የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ተልዕኮ | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 31.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ትኩረት በአፍሪቃ

የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ተልዕኮ

የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት በሳምንቱ መጀመሪያ እንዳስታወቀው፣ በዚህ በተያዘው የግንቦት ወር ብቻ ከ66,000 የሚበልጡ ደቡብ ሱዳናውያን ከመንደሮቻቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፤ ከነዚህ መካከል 22,000 ወደ ጎረቤት ኢትዮጵያ ተሰደዋል።

Audios and videos on the topic