የተመድ የአየር ንብረት ጉባዔ እና የአፍሪቃ አቋም | ኢትዮጵያ | DW | 15.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተመድ የአየር ንብረት ጉባዔ እና የአፍሪቃ አቋም

በቅርቡ በካንኩን ሜክሲኮ በሚካሄደው የዓለም አየር ንብረት ተመልካች ጉባዔ አፍሪቃ የተሳካ ስምምነት ይመጣል ብላ እንደማትጠብቅ አፍሪቃን ወክለው የሚደራደሩ መሪዎች ዛሬ አስታወቁ።

default

ይህንን ያስታወቁት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ ናቸው።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic