የተመድ የንግድና የልማት ጉባዔ በአክራ | አፍሪቃ | DW | 23.04.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የተመድ የንግድና የልማት ጉባዔ በአክራ

የተመድ የንግድና የልማት ጉባዔ በምህጻሩ ኡንክታድ ካለፈው እሁድ ወዲህ ጋና መዲና አክራ ላይ አስራ ሁለተኛውን ዓቢይ ጉባዔ በማካሄድ ላይ ይገኛል። አምስት ቀናት የሚቆየው ይኸው ጉባዔ በአንድ የምዕራብ አፍሪቃ ሀገር ሲካሄድ ያሁኑ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። ጉባዔው የሚመክርባቸው ዓበይት ጉዳዮች የድህነት ቅነሳና የምግብ ዋጋ መናር በወቅቱ በዓለም ያስከተለው ቀውስ ናቸው።

የተመድ ዋና ጸሀፊ ፓን ኪ ሙን ጉባዔውን ሲከፍቱ

የተመድ ዋና ጸሀፊ ፓን ኪ ሙን ጉባዔውን ሲከፍቱ