የተመድ ዓመታዊ ጉባዔ | ዓለም | DW | 22.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተመድ ዓመታዊ ጉባዔ

ከአንድ መቶ ሀያ የሚበልጡ ሀገሮች ርዕሳነ ብሄር እና መራህያነ መንግስት ዓበይት ዓለም አቀፍ ጉዳዮች በሚነሱበት ዓመታዊ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ለመሳተፍ ዛሬ ኒው ዮርክ ተሰባስበዋል።

default

ከጥቂት ቀናት በፊት በይፋ የተከፈተው ጉባዔ ከሚመክርባቸው ጉዳዮች መካከል የአየር ፀባይ ለውጥ የጉባዔው ዋነኛ አጀንዳ እንደሚሆን ይጠበቃል።

አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ