የተመድ እና የኔፓድ ትብብር | ኢትዮጵያ | DW | 15.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተመድ እና የኔፓድ ትብብር

የተመድ ወኪል መስሪያ ቤቶች ከአፍሪቃ የልማት መርሀ ግብር ኔፓድ ጋ የበለጠ ትብብር ለማድረግ በሚችሉበት ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ የአፍሪቃ አዳራሽ ስብሰባ እየተካሄደ ነዉ።

default

ዶክተር አሻ ሮዝ ሚጊሮ

ከኔፓድ ጋ የሚኖረውን ትብብር ለማጠናከር የሚረዳ አንድ አገናኝ ጽህፈት ቤት እንደሚከፈትም ይህንኑ ስብሰባ የመሚመሩት የተመድ ዋና ጸሀፊ ባን ኪ ሙን ምክትል ዶክተር ኣሻ ሮዝ ሚጊሮ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic