የተመድ ሰላም አስከባሪዎች አሳፋሪ ድርጊት | አፍሪቃ | DW | 31.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የተመድ ሰላም አስከባሪዎች አሳፋሪ ድርጊት

ሴቭ ዘ ችልድረን የተባለው ለሕጻናት እንክብካቤ የቆመው የብሪታንያ ግብረ ሠናይ ድርጅት በሱዳን፡ በኮንጎና በሄይቲ የጥያቄ መዘርዝር ካካሄደ በኋላ ባወጣው ዘገባ፡ የተመድ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች በህጻናት ላይ ጎጂና አሳፋሪ የክብረ ንጽህና መድፈር ተግባር መፈጸማቸውን አስታወቀ።

የተመድ ሰላም አስከባሪዎች በኮንጎ

የተመድ ሰላም አስከባሪዎች በኮንጎ

ተዛማጅ ዘገባዎች