የተመድና የዓለም ባንክ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 28.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የተመድና የዓለም ባንክ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት

የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ሰላም እና ፀጥታን ለማጠናከር እንዲሰሩ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ጉብኝት ያደረጉት የተመድ ዋና ጸሐፊ ፓን ኪ ሙን እና የዓለም ባንክ ፕሬዚደንት ጂም ዮንግ ጂም፣ እንዲሁም፣ በኢትዮጵያ የአውሮጳ ህብረት ተጠሪ ማርኮ ካማሮ ጠየቁ።

default

የተመድ ዋና ጸሐፊ ፓን ኪ ሙን እና የዓለም ባንክ ፕሬዚደንት ጂም ዮንግ ጂም በአዲስ አበባ

ስምንቱ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ያካባቢያቸውን ፖለቲካዊ መረጋጋት ለማስፋፋት እና ኤኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስገኘት ለሚያደርጉት ጥረት መደገፊያም የተመድ፣ የዓለም ባንክ፣ የአፍሪቃ የልማት ባንክ፣ የሙሥሊሞች የልማት ባንክ እና የአውሮጳ ህብረት በቀጣዮቹ ዓመታት ስምንት ቢልዮን ዶላር ርዳታ እንደሚሰጡ ከኢትዮጵያ ቀጥለው ኬንያን የሚጎበኙት ባለሥልጣናት ቃል ገብተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic