የተመረቀዉ የሐዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክ | ኤኮኖሚ | DW | 22.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የተመረቀዉ የሐዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክ

በሐዋሳ ከተማ የተገነባዉ ግዙፍ የጨርቃጨርቅ ማምረቻ ተመርቆ ሥራ ጀመረ። የማምረቻዉ መገንባት እንዳለ ሆኖ ከዚያ የሚወጣዉ ፍሳሽ ብክለትን እንዳያስከትል ሥጋት መኖሩ ቢነገርም ይህን ጉዳይ በተመለከተ የሚሠራዉ የሕንድ ኩባንያ ከፋብሪካዎቹ የሚወጣ ዝቃጭ እንደማይኖር እየተናገረ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:51

የብክለት ጉዳይ ተነስቷል፤

በምረቃዉ ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተገኝተዋል። የፋብሪካዉ ተቀጣሪዎች አብዛኞቹ ሴቶች መሆናቸዉንም ስፍራዉን የጎበኘዉ ዘጋቢያችን  በላከን ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic