የተለያዩ አገሮችን ስም ያስነሳዉ የሃማስ ከፍተኛ ባለስልጣን ግድያ ጉዳይ | ዓለም | DW | 19.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የተለያዩ አገሮችን ስም ያስነሳዉ የሃማስ ከፍተኛ ባለስልጣን ግድያ ጉዳይ

ዱባይ ዉስጥ በሰዉ እጅ የተተገደሉት የፍልስጤሙ የደፈጣ ተዋጊ ቡድን የሃማስ ከፍተኛ ባለስልጣን መሃሙድ አልመሃም አሟሟት የተለያዩ አገራትን እያነካካ ነዉ።

default

የዱባይ ፖሊስ የመሃሙድ አልመሙህ የተገደሉት የብሪታንያ የአየርላንድ የጀርመን እና የሌሎች ምእራባዉያን አገራት ፓስፖርት በያዙ አስራ አንድ ሰዎች መሆኑን አስታዉቋል። የሟች ቤተሰቦች የፍልስጤም ባለስልጣናት እና ጉዳዩን በቅርብ እናዉቃለን የሚሉ ወገኖች ግለሰቡን እስራኤል አስገድላቸዋለች ነዉ የሚሉት መሃሙድ አልመሙህ ። ስለ ግድያዉ ሁኔታ በማስመልከት በአረብ አገራት ዘንድ ያለዉን ሁኔታ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዘገባ አሰባስቦ ልኮልናል።

ነቢዩ ሲራክ/ አዜብ ታደስ

አርያም ተክሌ