የቫንኮበሩ የኤድስ ጉባኤ ተጠናቀቀ
ዓርብ፣ ሐምሌ 17 2007ማስታወቂያ
እንዲያም ሆኖ ግን በተሐዋሲዉ ያልተያዘ ሰዉ ጋር የሚፈፀም ወሲባዊ ግንኙነት ጤናማዉን ሰዉ እንዳይያዝ ይረዳል ማለት እንዳልሆነ በጉባኤዉ ላይ የተገኙት የዘርፉ ተመራማሪዎች ያቀረቡት ጥናት ግልፅ አድርጓል። መድኃኒቱ ጠቃሚ በሚሆኑን በህመሙ ሰዉነታቸዉ ደክሞ ለሳንባ ሕመምና ለሌሎችም በሽታዎች ተጋልጠዉ ከዚህች ዓለም የሚሰናበቱ ወጣቶች ቁጥር ግን እየቀነሰ መሄዱ ተገልጿል። ለአራት ቀናት ተካሂዶ በተጠናቀቀዉ ጉባኤ የተነሱትን ስኬቶች በሚመለከት የዶቼ ቬለዋ ጁዲስ ሃርትል ያዘጋጀችዉን ዘገባ ይልማ ኃይለሚካኤል አጠናክሮታል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ