የቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ ፖለቲካዊ ዓ/ጥናት | ኢትዮጵያ | DW | 16.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ ፖለቲካዊ ዓ/ጥናት

የገዢው ፓርቲ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዴሞክራሲያዊ  ህብረተሰብ በመገንባቱ ረገድ ድርሻቸውን ከፍ እንዲያደርጉ ተጠየቁ።  ቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት ባዘጋጀው የአንድ ቀን ዓውደ ጥናት ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቭል ማህበረሰብ ተወካዮች እና ጋዜጠኞች ተሳታፊዎች ነበሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

የቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ የፖለቲካ ውይይት

ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝባዊ ዓብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ ኢህአዴግ ግን በዓውደ ጥናቱ እንዲሳተፍ ግብዣ ቢቀርብለትም ሳይሳተፍ መቅረቱን የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከው ዘገባ አስታውቋል።   

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሉ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic