የቦትስዋና ምክር ቤታዊ ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 17.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቦትስዋና ምክር ቤታዊ ምርጫ

በዓለም ትልቋ የአልማዝ አምራች የሆነችው ደቡባዊት አፍሪቃ ሀገር ቦትስዋና በትናንቱ ዕለት ምክር ቤታዊ ምርጫ አካሄደች።

default

ፕሬዚደንት ያን ካማ

የቦትስዋና ምክር ቤታዊ ምርጫ

በምርጫው ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አስራ አምስት ነጻ ተወዳዳሪዎች በዕጩነት ቀርበዋል። የመምረጥ መብት ያለው ህዝብ ለምርጫው የተመዘገበ ሲሆን፡ ከሁለት ሺህ የሚበልጡ የምርጫ ጣቢያዎችም ተዘጋጅተው ነበር። ብዙ ታዛቢዎች እንደሚገምቱት፡ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት የሚመሩት የቦትስዋና ዴሞክራቲክ ፓርቲ በምርጫው አሸናፊ ይሆናል።

AA/RTR/DW

Audios and videos on the topic