የቦምብ ጥቃት የተጠረጠሩ የፍርድ ቤት ውሎ | ኢትዮጵያ | DW | 07.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቦምብ ጥቃት የተጠረጠሩ የፍርድ ቤት ውሎ

ዛሬ ያስቻለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ተኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በሰኔ 16 ቀን፣ 2010 በአዲስ አበባ በተካሄደው ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ 5 ተከሳሾች ጥፋተኛ በተባሉበት ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን አሳለፈ።

ዛሬ ያስቻለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ተኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በሰኔ 16 ቀን፣ 2010 በአዲስ አበባ በተካሄደው ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ 5 ተከሳሾች ጥፋተኛ በተባሉበት ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን አሳለፈ። ተከሳሦቹ በፖሊስ የተቀነባበረ የውሸት ክስና ብይን ሲሉ ብሶታቸውን አሰምተዋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic