የብሮድካስቲንግና የህትመት ፈቃድ ለዜጎች ብቻ | ኢትዮጵያ | DW | 06.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የብሮድካስቲንግና የህትመት ፈቃድ ለዜጎች ብቻ

የኢትዮጵያ የብሮድካስቲንግ ባለስልጣን የሚሰራዉ ከህግ ተቃራኒ ነዉ የሚል አስተያየት ስለተሰነዘረበት መግለጫ መስጠቱን የባለስልጣኑ የአገልግሎት ማስፋፊያ፤ የጥናትና ፈቃድ አስተባባሪ በተለይ ለዶቼ ቬለ ገለጡ።

...የፕረስ ዉጤቶች...

...የፕረስ ዉጤቶች...

እንደእሳቸዉ ገለፃም በህጉ መሰረት በአገር ዉስጥ በኤሌክትሮኒክስም ሆነ በህትመት ዘርፍ ለመስራት ፈቃድ የሚሰጠዉ የኢትዮጵያ ዜግነት ላለዉ ብቻ ነዉ።