የብራስልስ አይሁዳውያን ቤ/መዘክር ግድያ ተጠርጣሪ መያዝ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የብራስልስ አይሁዳውያን ቤ/መዘክር ግድያ ተጠርጣሪ መያዝ

እአአ ግንቦት 24፣ 2014 ዓም ቅዳሜ ከቀትር በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ብራስልስ፣ ቤልጅየም በሚገኝ አንድ የአይሁዳውያን ቤተ መዘክር ውስጥ ተኩስ ከፍቶ ሦስት ሰዎች የገደለው ተጠርጣሪ ባለፈው ዓርብ በቁጥጥር ስር መዋሉ

ትናንት ተገልጾዋል። ተጠርጣሪው በፈረንሳይ የማርሴይ ከተማ መያዙን የፈረንሳይ እና የቤልጅየም ባለሥልጣናት በየበኩላቸው በሰጡት መግለጫ አረጋግጠዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ ምሀመድ

Audios and videos on the topic