የብራሰልሱ የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የብራሰልሱ የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ

በዩሮ ተጠቃሚ አገራት የዕዳ ቀውስና መፍትሄዎቹ ላይ ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ ትናንት የተወያየው የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ወሳኝ ውሳኔዎችን ለፊታችን ረቡዕ በማስለተላለፍ ተጠናቋል ።

default

መሪዎቹ በትናንቱ ጉባኤያቸው ባንኮችን ከክስረት ለማዳን መንግሥታት የገንዘብ ድጎማ እንዲሰጡ ሲስማሙ በጋራው የመጠባበቂያ ገንዘብ መጠን ላይ ግን አንድ አቋም አልያዙም ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ የመሪዎች ጉባኤ የተነጋገረባቸውን ዝርዝር ጉዳዮች ያካተተ ዘገባ አዘጋጅቷል ።

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ