የብሪታንያ ፓርላማ ውሳኔ እና የምርጫ ዘመቻ | ዓለም | DW | 20.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የብሪታንያ ፓርላማ ውሳኔ እና የምርጫ ዘመቻ

ሜይ መደበኛ ምርጫ በጎርጎሮሳዊው 2020 መካሄድ ቀርቶ ከ7 ሳምንታት በኋላ እንዲካሄድ የፈለጉት ሀገራቸው ከአውሮጳ ህብረት ለመውጣት በምታካሂደው ድርድር ጠንካራ አቋም ይዛ እንድትቀርብ መሆኑን የምርጫ ዘመቻ በተጀመረበት በዛሬው እለት ገልፀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:25

በብሪታንያ የምርጫ ዘመቻ ተጀመረ

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ከወዲሁ ወቅቱን ያልጠበቀ ምርጫ እንዲካሄድ ያቀረቡት ጥያቄ በብሪታንያ ፓርላማ አባላት በከፍተኛ ድምጽ ተቀባይነት ባገኘ በማግስቱ ዛሬ የምርጫ ዘመቻ በይፋ ተጀምሯል።ሜይ መደበኛ ምርጫ በጎርጎሮሳዊው 2020 መካሄድ ቀርቶ ሰኔ 1 2009 ዓም ማለትም ከ7 ሳምንታት በኋላ እንዲካሄድ የፈለጉት ሀገራቸው ከአውሮጳ ህብረት ለመውጣት በምታካሂደው ድርድር ጠንካራ አቋም ይዛ እንድትቀርብ መሆኑን የምርጫ ዘመቻ በተጀመረበት በዛሬው እለት ገልፀዋል።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ዝርዝሩን ልኮልናል። 
ድልነሳ ጌታነህ 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ  

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች