የብሪታንያ ጥያቄ በአውሮጳ ኅብረት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የብሪታንያ ጥያቄ በአውሮጳ ኅብረት

የአዉሮጳ ሕብረት፤ ብሪታንያ ከሕብረቱ አባልነት እንዳትወጣ ለማሳመን ይረዳል ያለዉን የመደራደሪያ ረቂቅ ይፋ አደረገ። የሕብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዶናልድ ቱስክ ለአባል ሐገራት ያሠራጩት ረቂቅ ብሪታንያ በአባልነት እንድትቆይ የሐገሪቱ መንግሥት ላቀረበዉ ጥያቄ አወንታዊ መልስ የሚሰጥ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:59
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:59 ደቂቃ

ብሪታንያ እና የአውሮጳ ኅብረት

ረቂቁን የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካሜሩን «አርኪ» ቢሉትም ከብሪታንያም፤ ከሌሎች የሕብረቱ አባል ሐገራት ፖለቲከኞም ተቃዉሞ ገጥሞታል።ብሪታንያ የአዉሮጳ ሕብረት አባል እንደሆነች እንድትቀጥል ወይም እድትወጣ የሐገሪቱ ሕዝብ በመጪዉ ሰኔ በሚሰጠዉ ድምፅ ይወስናል።

ገበያዉ ንጉሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic