የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር የደቡብ አፍሪቃ ጉብኝት | አፍሪቃ | DW | 31.05.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር የደቡብ አፍሪቃ ጉብኝት

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ቶኒ ብሌር በዚሁ ሥልጣናቸው ሰሞኑን በአፍሪቃ በጀመሩት የመጨረሻ ጉዞዋቸው ዛሬ ጆሀንስበርግ ደቡብ አፍሪቃ ገቡ። ብሪታንያዊው ጠቅላይ ሚንስትር ቀደም ባሉት ቀናት ሊቢያን እና ሲየራ ልዮንን ጎብኝተዋል። ብሌር ሁለት ቀናት በሚቆዩባት ደቡብ አፍሪቃ በጆሀንስበርግ የንግድ ዩኒቨርሲቲ ሰፋ ያለ ዲስኩር አሰምተዋል። የብሌርን ንግግር ያዳመጠውን የብሪታንያውያኑን ዕለታዊ ሱንደይ ታምስ ጋዜጠኛን አርያም ተክሌ በስልክ አነጋግራዋለች

ቶኒ ብሌር

ቶኒ ብሌር