የብሪታንያ የአፍሪቃ የንግድ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 16.09.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የብሪታንያ የአፍሪቃ የንግድ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ጉብኝት

የብሪታንያ የአፍሪቃ የንግድ ኮሚሽነር ኢማ ዌድ ስሚዝ ሃገራቸዉ ብሪታንያ በአቪየሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በትብብር የመስራት ፍላጎት እንዳለ ገለፁ። የብሪታንያ የንግድ ልዑካንን አስከትለዉ ኢትዮጵያ የሚገኙት ኮሚሽነርዋ ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎብኝተዋል። ከዋና ስራ አስኪያጁ ከአቶ ተወልደ ገብረማርያም ጋርም ተወያይተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:17

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በትብብር የመስራት ፍላጎት አለ

የብሪታንያ የአፍሪቃ የንግድ ኮሚሽነር ኢማ ዌድ ስሚዝ ሃገራቸዉ ብሪታንያ በአቪየሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በትብብር የመስራት ፍላጎት እንዳለ ገለፁ። የብሪታንያ የንግድ ልዑካንን አስከትለዉ ኢትዮጵያ የሚገኙት ኮሚሽነርዋ ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎብኝተዋል፤ ከዋና ስራ አስኪያጁ ከአቶ ተወልደ ገብረማርያም ጋርም ተወያይተዋል። ኮሚሽነርዋ የአየር መንገድ ኢንዱስትሪ ጉብኝትን ቦታዉ ላይ በመገኘት የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።  

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic