የብሪታንያ የሰላም ተልዕኮ ለሶማልያ እና ለደቡብ ሱዳን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የብሪታንያ የሰላም ተልዕኮ ለሶማልያ እና ለደቡብ ሱዳን

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካምረን ሃገራቸው ለተመድ ሰላም አስከባሪ ተልዕኮዎች ወታደሮች ለመላክ እቅድ እንዳላት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ማስታወቃቸው ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:18
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:18 ደቂቃ

የሰላም አስከባሪ ጓድ

በዚሁ መሠረት፣ ወደ 70 የሚጠጉ የብሪታንያ ወታደሮች ወደ ሶማልያ፣ 300 ደግሞ ወደደቡብ ሱዳን ትልካለች። ስለዚሁ የብሪታንያ እቅድ እና ምክንያቱ የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic