የብሪታንያ የሕግ አዉጪዎች ዉሳኔ | ዓለም | DW | 09.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የብሪታንያ የሕግ አዉጪዎች ዉሳኔ

የብሪታንያ የህግ አዉጪዎች የሰዉ ልጅን የሰብዓዊ መብት በማያከብሩ ግለሰቦች ላይ መንግሥት በብሪታንያ ያላቸዉ ሃብት እንዳይንቀሳቀስ የሚያስችለዉን ሕግ አወጡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:18

ሕጉ የአምባገነኖችን ንብረት ይመለከታል፤

በብሪታንያ ታህታይ ምክር ቤት በሙሉ ድምጽ የጸደቁ ይኸዉ አዲስ ሕግ አምባ ገነኖች እና ሰብዓዊ መብቶችን የማያከብሩ እንደልባቸዉ ገንዘባቸዉን በብሪታንያ ለማከማቸት እና ለማንቀሳቀስ አስቸጋሪ እንዲሆን ያደርጋል ተብሎ ታምኖበታል። ከሎንደን ሃና ደምሴ ዘገባ ልካልናለች።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic