የብሪታንያ ባለስልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 02.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የብሪታንያ ባለስልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት

አንድ የብሪታኒያ ባለስልጣን ኢትዮጵያ ዉስጥ በእስር ላይ የሚገኙት የግንቦት ሰባት አመራር አካል አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌን ጉዳይ አስመልክተዉ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ተነጋገሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:14

ብሪታንያ እና ኢትዮጵያ

ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ ጉብኝት የሚያደርጉት የብሪታንያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ አሞን ከኢትዮጵያዉ አቻቸዉ እና ከ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በዚሁ ጉዳይ ከፍተኛ ዉይይት ማድረጋቸዉን የብሪታንያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካወጣዉ መግለጫ እንደሚያመለክት የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic