የብሪታንያ መንግስት ትችት | ዓለም | DW | 07.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የብሪታንያ መንግስት ትችት

የብሪታንያ መንግሥት የመከላከያ ሚኒስትር በአፍጋኒስታንና ኢራቅ የዘመተዉ የብሪታንያ ጦር በተለይ የመጀመሪያዉ ዓመት በቂ ትጥቅና ድጋፍ እንዳልተደረገት ገልፁ።

default

ይህም በሁለቱም የጦር አዉዶች በርከት ያሉ የብሪታኒያ ወታደሮች ህይወት እንዲጠፋ ምክንያት ነዉ ተብሎ መንግስት አስወቅሷል።

ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ