የብሪታንያ መንግሥትና ኢትዮጵያዊዉ የቀድሞ እስረኛ | ዓለም | DW | 02.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የብሪታንያ መንግሥትና ኢትዮጵያዊዉ የቀድሞ እስረኛ

የሐገሪቱ ይግባኝ ሰሚ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመንግሥትን የመከራከሪያ ነጥብና የበታች ፍርድ ቤቱን ዉሳኔን ዉድቅ አድርጎ ሰነዱ ይፋ እንዲሆን ከጥቂት ሳምንታት በፊ አዞ ነበር

default

ቢንያም መሐመድ

የብሪታንያ መንግሥት በአሸባሪነት ተጠርጥሮ ለዘጠኝ አመታት ያሕል በተለያዩ ሐገራት በታሠረዉ ኢትዮጵያዊ ወጣት ላይ ሥለተፈፀመዉ የግፍ ምርመራ የፅሁፍ መረጃ ለሕዝብና ለመገናኛ ዘዴዎች ይፋ አደረገ።ብሪታንያ በሚኖረዉ ቢንያም መሐመድ ላይ የተፈፀመዉን ግፍ የሚያትተዉ ሰነድ ይፋ እንዳይወጣ የብሪታንያ መንግሥት አጥብቆ ሲከራከር ነበር።የሐገሪቱ ይግባኝ ሰሚ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመንግሥትን የመከራከሪያ ነጥብና የበታች ፍርድ ቤቱን ዉሳኔን ዉድቅ አድርጎ ሰነዱ ይፋ እንዲሆን ከጥቂት ሳምንታት በፊ አዞ ነበር።የለንደኑ ወኪላችን ድል ነሳ ጌታነሕ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ድልነሳ ጌታነህ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic