የብሪታንያ ሕንፃዎች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

 የብሪታንያ ሕንፃዎች

እስካሁን በተደረገዉ ምርመራ በ37 ከተሞች የሚገኙ ከ120 በላይ ሕንፃዎች በቀላሉ በሚቀጣጠል ቁስ የተለበዱ መሆናቸዉ ተረጋግጧል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:39

 የብሪታንያ ሕንፃዎች

ለንደን-ብሪታንያ ዉስጥ የሚገኘዉ ግዙፍ የመኖሪያ አፓርትመንት በእሳት ከጋየ ወዲሕ በመላዉ ብሪታንያ በሚገኙ ትላልቅ ሕንፃዎች ላይ የሚደረገዉ ምርመራ እንደቀጠለ ነዉ።እስካሁን በተደረገዉ ምርመራ በ37 ከተሞች የሚገኙ ከ120 በላይ ሕንፃዎች በቀላሉ በሚቀጣጠል ቁስ የተለበዱ መሆናቸዉ ተረጋግጧል።አንዳድ አካባቢ በቀላሉ በእሳት ይያዛሉ ተብለዉ በሚኖሩ ሕንፃዎች የሚኖሩ ሰዎች ከየቤታቸዉ እንዲወጡ ተነግሯቸዋል።ግሬንፊል የተሰኘዉን የለንደን ሕንፃ ባጋየዉ እሳት 80 ሰዎች መሞታቸዉ ተረጋግጧል። የለንደንዋ ወኪላችን ሐና ደምሴ ዝርዝር ዘገባ ልካልናለች።

ሐና ደምሴ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ
 

Audios and videos on the topic