የብሪታንያ ህጻናት የሚደርስባቸዉ ጥቃት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የብሪታንያ ህጻናት የሚደርስባቸዉ ጥቃት

በብሪታንያ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ፣ ለአቅመ ዓዳም አልያም ለዓቅመ ሄዋን ያልደረሱ ህጻናት ከፍተኛ ጾታዊ ጥቃት እንደሚደርስባቸዉ ተገለጠ።

ህጻናቱ፣ ከቤተሰባቸዉ ጉያ ተሰርቀዉ ይወሰዳሉ። አብዛኛዉ ጥቃት የሚፈጸምባቸዉ ደግሞ በአሳዳጊዎቻቸዉ፤ አልያም በወላጆቻቸው እንደሆነ ዘገባዉ ያሳያል። ዝርዝሩን የለንደንዋ ወኪላችን ሃና ደምሴ ልካልናለች ።

ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic