የብሪታኒያ ልገሳ እና ዚምባቡዌ | ዓለም | DW | 16.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የብሪታኒያ ልገሳ እና ዚምባቡዌ

የብሪታንያ መንግስት ለዚምባቡዌ አንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ማለትም 61ሚሊዮን ፓዉንድ ርዳታ እንደሚሰጥ ትናንት አስታወቀ።

default

የጥምር መንግስት ዉል

ብሪታኒያ ለረዥም ዓመታት ዚምባቡዌ ላይ ማዕቀብ ጥላ ቆይታለች። አሁን እጇን የተፈታዉ በፕሬዝደንት ሙጋቤና በጠቅላይ ሚኒስትር ሻንጊራይ ፓርቲዎች የተመሠረተዉ የጣምራ መንግስት ዉቼት እንዲያመጣ ለማበረታታት እንደሆነ ይነገራል።

ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ተዛማጅ ዘገባዎች