የብሪታኒያው የሌበር ፓርቲ ሽንፈት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የብሪታኒያው የሌበር ፓርቲ ሽንፈት

በብሪታኒያ በተካሄደው የቀበሌና የማዘጋጃ ቤት እንዲሁም የለንደን ከንቲባ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ከፍተኛ ሽንፈት መከናነቡ የፓርቲውን አባላት ያስደነገጠ አመራሩንም ያናወጠ ያለፈው ሳምንት አብይ የመገናኛ ብዙሀን ትኩረት ነበር ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጎርደን ብራውን

ጠቅላይ ሚኒስትር ጎርደን ብራውን