የብሩንዲ የፖለቲካ ቀውስ ፥ የአፍሪቃ ዋንጫ አስተናጋጅ | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 17.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ትኩረት በአፍሪቃ

የብሩንዲ የፖለቲካ ቀውስ ፥ የአፍሪቃ ዋንጫ አስተናጋጅ

ለሳምንታት የዘለቀ ደም አፋሳሽ አመፅ መካከለኛው አፍሪቃ የምትገኘው ሀገር፤ ብሩንዲን አጨናንቋል።የሀገሪቱ ጦር ከአማፂያን ጋር እየተታኮሰ በርካታ ሰዎች መሞታቸውም ተረጋግጧል። ከዚህም በተጨማሪ ማንነታቸው ያልታወቁ እና የወታደር የደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች በርካታ የመንግሥት ፓርቲ አባሎችን መግደላቸው ተሰምቷል።

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች