የብሌር-አነሳስና አወዳደቅ | ዓለም | DW | 21.05.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የብሌር-አነሳስና አወዳደቅ

---እንዳስወረሯት-ከስልጣን አስወገደቻቸዉ። እንዳተራመሷት አስደንግጣ-ሸቻቸዉ።ኢራቅ።መዘዘኛ ምድር።ብሌር የብልሕ-ጅል ቅይጥ መሪ።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ።ቶኒ ብሌር ሥልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸዉን አስታከን-የአመራቸዉን ዘዬ ባጭሩ እንቃኛለን።አብራችሁኝ ቆዩ።

ብሌር-ደሕና ይሰንብቱ

ብሌር-ደሕና ይሰንብቱ