የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 09.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኢትዮጵያ

የሁለት ሺህ አንድ ዓ.ም የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ዛሬ በመዲናዋ በአዲስ አበባ ተከብሯል ።

default

የሙርሲ ብሄረሰብ

በኦሮምያ ክልል አስተናጋጅነት በተከበረው በዚሁ በዓል ላይም ከሰባት ስድስት በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ተወካዮች ተገኝተዋል ።

በስፍራው የተገኘው የአዲሰ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል