የብሄራዊ ዉትድርና ጊዜዉ መራዘሙ | ኢትዮጵያ | DW | 02.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የብሄራዊ ዉትድርና ጊዜዉ መራዘሙ

የኤርትራ መንግስት ወጣቶች የሚሳተፉበት የብሄራዊ ዉትድርና አገልግሎት የቆይታ ጊዜዉ እንዲራዘም ማድረጉ ድንበሩ ገና ባለመካለሉና ትንኮሳም ሊያጋጥም ይችላል ከሚል ሥጋት የመነጨ መሆኑን የአገሪቱ የዉጩ ጉዳይ ቃል አቀባይ በተለይ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።

default

የአስመራ ጎዳና

አያይዘዉም የኤርትራ መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ወደዉጪ አገር ለኮበለሉ ኤርትራዉያን ሁሉ ስለደህንነታቸዉ እንደሚያስብና እንደሚቆረቆርም አብራርተዋል።

ጎይቶም ቢሆን/ሸዋዬ ለገሠ/

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች