የብሄረሰብ ባህል ጥናት | ባህል | DW | 03.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የብሄረሰብ ባህል ጥናት

ከግዜ ወደ ግዜ በተለያየ ሞያ የሚደረገዉ ጥናት እየተራቀቀ ሲሄድ ይታያል። የብሄረሰብ የባህል ጥናት በተለይም በብሄረሰብ የባህል ሙዚቃ ዙርያ የሚደረገዉ የጥናት እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?

default

የማሳይ መንደር፥ አንቦሶሊ ብሄራዊ ፓርክ ኬንያ

በበርሊን ነዋሪ የሆኑት የብሄረሰብ ባህል ጥናት ተመራማሪ ዶክተር ትምክህት ተፈራ የተለያዩ ብሄረሰቦችን ባህል ሙዚቃ ለማጥናት በቅርቡ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ ተጉዘዉ ባህላዊ ወጎችንና የብሄረሰብ ሙዚቃዎች ላይ ጥናት አድርገዉ ተመልሰዋል። የብሄረሰብ ሙዚቃ ጥናት ምን ይሆን? ዶክተር ትምክህት መልስ አላቸዉ! ያድምጡ