የቤንዚን ዋጋ መጨመር በናይጄሪያ | አፍሪቃ | DW | 09.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የቤንዚን ዋጋ መጨመር በናይጄሪያ

በአፍሪቃ ነዳጅ ዘይት የምትታወቀዋ ናይጄሪያ፤ መንግስቷ የቤንዚን ዋጋ ጭማሬ አድርጓል። ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ባንዴ የቤንዚን ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል።

default

የስራ ማቆም አድማ በናይጄሪያ

ይህ ነው የማይባለው የዋጋ ጭማሬ ናይጄሪያውያንን ክፉኛ አስቆጥቶ ዛሬ ለተቃውሞ ሰልፍ አደባባይ አስወጥቷቸዋል። የሰራተኞች ማህበር ተዋካዮች ለዛሬ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ ባደረጉት መሰረት ከ10ሺ የሚበልጡ ሰዎች ተቃውሞዋቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። ያለውን የቤንዚን ዋጋ መናር አስመልክተው ፕሬዚደንት ጆናታን ጉድላክ የፖለቲከኞች ደሞዝን በ25 ከመቶ እንደሚቀነስ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። በናይጄሪያ ስለተነሳው አለመረጋጋት ዝርዝር ዘገባ አለን።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 09.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13gc0
 • ቀን 09.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13gc0