የቤኔዲክት 16ኛ የመንበረ ሃዋርያት 5ኛ አመት11 ሚያዝያ 2002ሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2002የሮማዊት ቤተክርስትያን ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ርእስ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ 83ኛ የልደት በአላቸዉን እና ለመንበረ ሃዋርያት ቅዲስ ጴጥሮስ የተሰየሙበትን 5 ኛ አመት ዛሪ አክብረዉ ዉለዋል።https://p.dw.com/p/N0K8ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛምስል APማስታወቂያይሁንና ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ ይህንን ቀናቸዉን ሲያከብሩ በተለያዩ አገራት ያሉ ካህናት ህጻናት ላይ የፍትህወተ ስጋ በደል ፈጽመዋል የሚለዉ ቅሌት በቤተክርስቲያናዋና እና ራሳቸዉ ላይ የደረሰዉ ወቀሳ ጥቁር ጥላም አልተለያቸዉም። ዝርዝሩን የሮማዉ ወኪላችን ተክለዝጊ ገብረየሱስ ተክለዝጊ ገብረየሱስ፣ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ