የቤኔሻንጉል ተፈናቃዩች እና ኢሰመጉ | ኢትዮጵያ | DW | 14.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቤኔሻንጉል ተፈናቃዩች እና ኢሰመጉ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በቤኒሻንጉል የነባር ዜጎች መብት ተጥሶአል ሲል ያወጣዉን ልዩ መግለጫ አሰራጭቶአል።

 ስለ መግለጫዉ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ተጠሪ ከሆኑት ከአቶ እንዳልካቸዉ ሞላ ጋር እና በደል ደረሰብኝ ከሚሉ ተፈናቃይ ጋር  ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ  ተነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ    

Audios and videos on the topic