የቤተ እሥራኤላውያን ጉዳይ | ዓለም | DW | 10.07.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቤተ እሥራኤላውያን ጉዳይ

እሥራኤል በመላ ዓለም ያሉ አይሁዳውያንን ከህብረተሰቧ ጋ ለማዋሃድ ባወጣችው ሕግ መሠረት እአአ ከ 1980 ዓም ወዲህ በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበሩ ከ 120,000 የሚበልጡ ቤተ እሥራኤላውያንን ወደ ሀገርዋ አንዲመጡ አድርጋለች።


የእሥራኤል ካቢኔ በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ቀርተዋል ያላቸውን 2,200 ቤተ እሥራኤላውያንን ወደ ሀገሩ ለማምጣት ከትናንት በስቲያ አንድ ውሳኔ ደርሶዋል። በካቢኔው ውሳኔ የትኞቹ ዝርዝር ሀሳቦች ተጠቃለዋል?

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic