የቤተሰቦች ግምት እና የእስረኞች ፍቺ | ኢትዮጵያ | DW | 17.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቤተሰቦች ግምት እና የእስረኞች ፍቺ

የኢትዮጵያ መንግሥት 115 እስረኞች ክሳቸዉ ተቋርጦ ይለቀቃሉ ባለዉ መሠረት ዛሬ ተፈፍተዋል። በዛሬዉ ዕለት ከተፈቱት ከእነዚህ እስረኞች መካከል አምስቱ ሴቶች መሆናቸዉ መሰማቱን ዮሐንስ ገብር እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:49

እስረኞቹ ይፈታሉ የተባሉበት ስፍራ ግራ ማጋባቱ

 እንዲያም ሆኖ የትኞቹ ታሳሪዎች እንደሚለቀቁ ይፋ ባለመደረጉ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች እንደወትሮዉ ሁሉ እስረኛ ቤተሰቦቻቸዉን ለመጠየቅ በእስር ቤቶቹ ተገኝተዉ እንደነበር ነዉ የተሰማዉ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች