የቤተልሔም የኤሌክትሪክ ሽቦዎች | ዓለም | DW | 24.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቤተልሔም የኤሌክትሪክ ሽቦዎች

ግራጫማው አጥር ዘጠኝ ሜትር ከፍታ ይዞ በርዝመት የተዘረጋ ነው። ከአናቱ ላይ በእስራኤል ወታደሮች የተተከለ እሾሃማ የኤሌክትሪክ ሽቦ ተተብትቦበታል።

የቤተልሔም መተላለፊያ በር

የቤተልሔም መተላለፊያ በር

ክርስቶስ የተወለደባት የቤተልሔም ከተማ ለአንዳንድ ቤተሰቦች እንግዳ ተቀባይነት መንፈሷን ነፍጋለች ይላል፤ የዶቼ ቬለው ሰባስቲያን በቤቴልሔም ቆይታው እንደታዘበው። ዛሬም በገና ዋዜማ ሳይቀር የቤተልሔም ከተማ ቤተሰቡን በኤሌክትሪክ ሽቦ በተከበበ የግንብ አጥር ገድባ በጭንቀት ውስጥ በመጣል ገለል አድርጋዋለች በማለት ይቀጥላል ጋዜጠኛው በቆይታው ያናገረውን ቤተሰብ ሁናቴ እያጣቀሰ። ዝርዝሩ እንደሚከተለው ተቀናብሯል።